እናንተ ከአህለል ቢደዓ ጋር መተባበር ይቻላል የምትሉን ሰዎች ሆይ ?
----------------
ቆይ ከአህለል ቢደዓዎች ጋር በምንድነው የምንተበበረው ? ተውሒድን በማስፋፋት ? ሺርክና ቢደዓን በመዋጋት ? ወይስ በምን ? ምክንያቱም ለምሳሌ አህባሾች ዘንድ ጥሩ የሆነው ሰለፊዮች ዘንድ መጥፎ ነው አህባሾችና ሱፊዮች ዘንድ ዒባዳ የሆነው የቀብር አምልኮ ሰለፊዮች ዘንድ ሽርክ ነው ፣ ሱፍዮችና አህባሾች ተብሊጎች ዘንድ ሱና እና መልካም ነገር ተደርጎ የሚቆጠረው መውሊድ ሰለፊዮች ዘንድ ቢደዓ ነው ...
ታድያ በየትኛው ላይ ተስማምተን ነው ከአህለል ቢደዓዎች ጋር አንድ መሆን አብሮ መስራት ይቻላል የምትሉን?
✍አቡ ሙስዐብ
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab
Telegram
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab

5September 2, 2026 369 1