📢ዳዕዋ ዳዕዋ ዳዕዋ‼️
♻️በጉጉት የምንጠብቀው ደማቅ ምሽት
➮በአይነቱ ለየት ያለ ሳምንታውይ የዳዕዋ ፕሮግራም ዝግጅታችን ቀጥሏል እነሆ ሁሌም ሀሙስ ኸሚስ ቢኢዝኒላህ ደማቅ ምሽት ስለሚኖራን የሀራና አካባቢዋ ሱና ወዳድ ሰለፍያ ወጣቶች በሙሉ ተጋብዛችኋል በተባለው ምሽትና ሰአት 🕐ወቅት በመገኛት የዳዕዋው ተካፋይና ተቋዳሽ ይሁኑ ኑ
💺የእለቱ ተጋባዥ የክብር እንግዶቻችን↩️
🎙1.ሸይኽ ሰኢድ ሙሐመድ
🎙2.በወንድም ፉአዲ አቡ ሀኒፋ
አላህ ሁላቸውንም ይጠብቃቸው
➛ቦታው🔎
🕌መስጀደ አቡበክር ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ስለሚጀመር እንዳያለፋችሁ በአካል ኑ ዲን መመካከር ነው
📡 ቀጥታ በonline ለመከታተል ያስችላችሁ ዘንዳ በዚህ ቻናል ጆይን በማለት ይቀላቀሉ...
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/hussenhas
👉ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ብቻ አንተ ቀጥ በል!!
🗓ነሐሴ ቀን/21/12/2018/ሀሙስ ኸሚስ ኢንሻ አላህ ደማቅ ምሽት ይኖረናል
➷➷➷
https://t.me/hussenhas
Telegram
አቡ ዓኢሻ العلم نور
የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!!
የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው
ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን
ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር

August 26, 2026 1.3K