@abbaytv2015
የኢትዮጵያ ምርጥ
We have been tracking it since November 11, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/abbaytv2015Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
የሰላማዊ ዜጎች ግድያን በወቅታዊ ጉዳይ መሸፈን የሞራል ውድቀት ነው!! የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ከምሥረታው አንስቶ ባለፉት 7 ዓመታት መንግሥት ዋናው ኃላፊነቱ የሆነውን የዜጎችን ሰላምና ደኽንነት እንዲያስጠብቅ በተደጋጋሚ የጠየቀባቸው መግለጫዎች በሌሎች ጉዳዮች ላይ ካወጣቸው አጠቃላይ መግለጫዎች ከፍተኛውን ቁጥር ይይዛሉ። እነዚህ መግለጫዎች ዜጎች ለከፍተኛ የደህንነት ስጋት እየተጋለጡ እንደሆነ እና የሥጋት ቦታዎቹም ተመሣሣይ እንደሆኑ የሚጠቁሙ ናቸው…
ገመዱ ተበጥሶም ምሕረት ያልተደረገለት ያ ብርቅዬ ጀግና ማን ነበር? የኢትዮጵያ ታሪክ በርካታ ጀግኖችን ቢያፈራም እንደ ደጃዝማች በላይ ዘለቀ (አባ ኮስትር) ልብ የሚሰብር፣ እልህ እና ቁጭትን የሚጭር ታሪክ ያለው አርበኛ ማግኘት ግን እጅግ ከባድ ነው፡፡ ፋሽስት ጣልያን ሀገራችንን በወረረበት ወቅት በጎጃም ምድር ጣልያንን እንቅልፍ የነሳው አባ ኮስትር፦ የጠላት አውሮፕላን የራሱን ሠራዊት እንዳይደበድብ በማድረግ ጦሩን እስከ ጠላት ምሽግ አቅርቦ በካራ እና በባዮኔት ፍልሚያ አ…
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]