መጠበቅ እግዚአብሔር ረስቶሃል ማለት አይደለም
መጠበቅ እግዚአብሔር አንተን እየቀረጸህ መሆኑ ማሳያ ነው።
መጽሐፍ ቅዱስ ትክክለኛው ጊዜያቸው ከመድረሱ በፊት ለብዙ ጊዜ — አንዳንዴም ለአስርተ ዓመታት — በጠበቁ ሰዎች ታሪክ የተሞላ ነው።
በበረሃው ውስጥ ተስፋ አትቁረጥ ፤
📌 ይህ የዮሴፍ ዘመንህ (የመጠበቅ ጊዜህ) ለቤተ መንግሥትህ እያዘጋጀህ ነው።
👋 በነገር ሁሉ የጌታ ጸጋ ይርዳን 👏

30
7
6May 24, 2026 1.7K 4