ቀን:16/11/2016 ዓ.ም
ውድ ወላጆች፦
👉የ9ኛ ክፍል ምዝገባ ከሃምሌ17 እስከ 26/2016 ዓ.ም ነው።
👉ልጆቻችሁን ለማስመዝገብ ወደ ት/ቤት ስትመጡ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ጉዳዮች ማሟላታችሁን አረጋግጡ፡፡
ለነባር ተማሪዎች፡- (9ኛ ክፍል)
📍ለመታወቂያ የሚሆን ሁለት የተማሪ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ሙሉ ስሙን እና በ 2017 ዓ.ም የሚገባበትን የክፍል ደረጃ ከጀርባው በመፃፍ ይዘው ይምጡ፡፡
📍የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ አመት ክፍያ 18,000 ብር እና የመመዝገቢያ ክፍያ 1,800 ብር በአጠቃላይ 19,800 ብር ከአቢሲኒያ ባንክ በተላከለዎት መክፈያ ኮድ ከፍለው የባንክ ደረሰኝ ይዘው ይምጡ፡፡
🔹 ክፍያው የሚፈጸመው በአቢሲኒያ ባንክ ሲሆን ለተማሪው ሃምሌ 16ቀን 2016 ዓ.ም ከአቢሲኒያ ባንክ በተላከው መለያ ኮድ መሰረት ይሆናል።
ማስታወሻ:-
የምዝገባ ቀናቱን ባለመጠበቅ ምክንያት ማለትም ከሃምሌ 17/2016 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 26/2016 ዓ.ም ካላስመዘገቡ ለሚፈጠረው የቦታ ማጣት ችግር ትምህርት ቤቱ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ በአክብሮት ለማስታወስ እንወዳለን።
🔹ተማሪው መመዝገቡን የምናረጋግጠው ክፍያውን ፈጽመው ደረሰኙን ይዘው ሲመጡ ብቻ ነው።
ት/ቤቱ
Date:July 23/2024
Dear Parents:
👉 9th-grade registration is from July 23 to August 02/2024.
👉 When you come to school to register your children, make sure that you fulfil the issues mentioned below.
For existing students: (9th grade)
📍Bring two student ID photographs with full name and class level in 2024/25 written on the back.
📍For the first quarter of 2024/25, pay 18,000 Birr and a registration fee of 1,800 Birr for a total of 19,800 Birr using the payment code sent to you from Abyssinia Bank and bring a bank receipt.
🔹 The payment will be made by Abyssinia Bank and it will be based on the identification code sent to the student on July 23, 2024 from Abyssinia Bank.
Note:-
We would like to respectfully remind you that the school will not be responsible for the problem of losing a place if you do not register from July 23/2024 to August 02/2024.
🔹We confirm that the student is registered only when you make the payment and bring the receipt.
The school