Dear Parents/Guardians,
While the registration period for returning students for the 2019 E.C. academic year has officially ended, we are pleased to offer our students a last and final chance to register, as we mentioned in our previous communication. Therefore, we respectfully ask that you come to our school campus on the dates specified below to finalize your child's registration. The designated time will be from 2:30 in the morning to 11:00 in the afternoon local time.
Grade 1: Monday, August 3, 2026 G.C
Grades 2, 3, and 4: Tuesday, August 4, 2026 G.C
Grades 5, 6, 7, and 8: Wednesday, August 5, 2026 G.C
Important Notice:
Parents/students who fail to attend in person and finalize their registration during the designated time frame will be deemed to have forfeited their spot at Ozone. As a result, the available space will be assigned to newly admitted students.
ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች
የ2019 ዓ.ም. የነባር ተማሪዎች ምዝገባ በይፋ የተጠናቀቀ ቢሆንም፣ በቀደመው ማስታወቂያችን እንደገለጽነው ለተማሪዎቻችን የመጨረሻና የማይደገም የምዝገባ ዕድል ለመስጠት ወስነናል።
በመሆኑም፣ ከታች በተጠቀሱት ቀናት ወደ ትምህርት ቤቱ በአካል በመገኘት የልጅዎን ምዝገባ እንዲያጠናቅቁ በአክብሮት እንጠይቃለን። የምዝገባ ሰዓት በየቀኑ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ይሆናል።
የምዝገባ መርሃ ግብር
1ኛ ክፍል: ሰኞ፣ ሐምሌ 27፣ 2018 ዓ.ም.
2ኛ፣ 3ኛ እና 4ኛ ክፍሎች: ማክሰኞ፣ ሐምሌ 28፣ 2018 ዓ.ም.
5ኛ፣ 6ኛ፣ 7ኛ እና 8ኛ ክፍሎች: ረቡዕ፣ ሐምሌ 29፣ 2018 ዓ.ም.
📣ጥብቅ ማሳሰቢያ 📢
በተወሰነው ቀንና ሰዓት በአካል ቀርበው የልጃቸውን ምዝገባ የማያጠናቅቁ ወላጆች/አሳዳጊዎች የልጃቸውን የመማሪያ ቦታ በፈቃዳቸው እንደተዉ ይቆጠራሉ። በመሆኑም የሚኖሩንን ክፍት ቦታዎች አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች የምንቀበል ይሆናል።
የኦዞን ትምህርት ቤት አስተዳደር