ተማሪዎች ሆይ፣ የ UAT ዝግጅታችሁን ወደ ሚቀጥለው ደረጃ አሳድጉ! 🔥
የ2018 ዓ.ም ማክሰኞ ዕለት የተፈተኑት የ UAT ጥያቄዎች በትክክል Topic Based Analysis ተደርገው www.uatmodel.com ላይ በUAT Simulation 11 ላይ ተዘጋጅተውላችኋል።
በተጨማሪም፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የተፈተኑትን የሶስቱንም ቀናት ሙሉ ጥያቄዎች በአንድ ቦታ ማግኘት ትችላላችሁ።
📚 Past Questions → Topic Analysis → Simulation → Practice
የሚመጣውን ለመገመት የተፈተኑትን በጥልቀት መለማመድ ያስፈልጋል።
🔥 ሙሉ ጥያቄዎቹን ዛሬውኑ ይለማመዱ!
👉 www.uatmodel.com
እንዴት ልመዝገብ : https://t.me/UATtutorialofficial/13271
5
1August 29, 2026 1.7K 4 37