UAT Tutorial Official: post #13288 — TG.ME

እስካሁን ዝግጅት አልጀመራችሁም? አትጨነቁ!

እኛ ለቀራችሁት ጊዜ የተዘጋጀ 8 ቀን፣ 5 ቀን፣ 3 ቀን እና 1 ቀን የ UAT ዝግጅት ፕላን አለን።

የቀራችሁት ጊዜ ምንም ያህል ቢሆን፣ በትክክለኛው እቅድ በቀራችሁት ጊዜ እንድትዘጋጁ እንረዳችኋለን። 💪🔥
አጫጭር ቪድዮች
Past UAT Questions
Topic Based Practice
Simulation & Exam Strategy


ጊዜ እስኪያልቅ አትጠብቁ ዛሬውኑ ጀምሩ!
👉 Register Now
@UATtutorial_bot
❤1
August 29, 2026 1.7K 2 7