UAT Tutorial Official: post #13262 — TG.ME

1. መጀመሪያ Interestኣችሁን እወቁ
2. ግቢው ያን Department እንደሚሰጥ አረጋግጡ። ያን ብታጡ እንኳን ግቢው አሪፍ Department እንደሚሰጥ አረጋግጡ
3. ሰላማዊ ዩኒቨርስቲ ምረጡ።
4. ጥሩ ጓደኞችን ምረጡ። ጥሩ ጓደኛ የምትማሩበትን አመት ያሳንስላችኋል። ቤተሰብ ያስረሳል


ከ AAU Student's Union Vice President የተሰጠ ምክር

@UATtutorialOfficial
❤16
August 26, 2026 1.6K 55 4