🔥 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ Portal ላይ ስትመዘገቡ
📌 FAYDA ያስፈልጋችኋል። አንድ Fayda ለ አንድ Application ነው የሚጠቅመው።
📌 Academic profile አንዴ Save ብላችሁ Next ካላችሁ በኋላ ማስተካከል አይቻልም። ለዚህ በጥንቃቄ ሙሉ።
📌 Government sponsorship ካላገኘው Self መሆን እችላለሁ የምትል box አለች። መክፈል ከቻላችሁ ተስማሙ። ግን እስከዛሬ እንደዚህ የተቀየሩ ተማሪዎች የሉም።
📌 Self sponsored ተማሪዎች 10 programs እንድትመርጡ ትደረጋላችሁ
📌 Presidential scholarship የምትሞሉ ተማሪዎች ደግሞ አንድ Program እንድትመርጡ ትደረጋላችሁ።
📌 ለTeacher training scholarship የ2017 ማትሪክ ተፈታኞችም ማመልከት ትችላላችሁ። እና 1 program ትመርጣላችሁ።
📌 አጠቃላይ ክፍያው 1125 ብር ነው። የማይመለስ ነው።
ለTutorial ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot
Ask: 0907667755 / @UATSupport
Share: @UATTutorialofficial
9August 27, 2026 1.8K 13 59