ዛሬ ለUAT ዝግጅታችሁ በጣም ወሳኝ ቀን ነው! 🔥
የ2018 ማክሰኞ ኦለት የጠዋት እና የከሰዓት UAT ፈተናዎችን በይፋ የምንለቅ ይሆናል። ጥያቄዎቹን ብቻ አንለጥፍም በዝርዝር እንተነትናቸዋለን! 🔥
የምንመለከታቸው፦
✔️በእያንዳንዱ ዙር ስንት ጥያቄዎች እንደመጡ
✔️በእያንዳንዱ ዓመት የትኞቹ ርዕሶች በብዛት እንደተደገሙ
✔️ጥያቄዎች ከዓመት ወደ ዓመት እንዴት እንደተቀየሩ
✔️በእውነተኛው ፈተና ምን ሊጠብቃችሁ እንደሚችል
ከዛሬ ጀምራችሁ
- ቪዲዮዎቹን ማዬት አለባችሁ
- አጫጭር ኖቶቹን አንብቡ
- UAT Simulation ላይ ተለማመዱ
- ካለፈው ተማሩ፣ ለሚመጣው ተዘጋጁ!
ትክክለኛውን ነገር በትክክል ተዘጋጁ! 🎯
እመኑን ከሁለት ሳምንት በኋላ AAU የእናንተ ዩኒቨርሲቲ ይሆናል!
ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot
Share : @UATtutorialOfficial
UAT related and registration issues
Ask : @UATsupport

5August 27, 2026 1.5K 5 4