🔥 ዛሬ ነው! ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል! 🔥
🎙 የዛሬን የLIVE ውይይት እንዳያመልጥዎ!
ከእኛ ጋር ልዩ እንግዳ ተጋባዥ አለን! 🎉
👤 ቴድሮስ ነጋሽ
🔹 የAAU Students’ Union ምክትል ፕሬዝዳንት
🔹 የSOL Council ፕሬዝዳንት
በዛሬው LIVE ላይ ስለ ተማሪነት፣ አመራር፣ የተማሪዎች ልምድ እና የወደፊት እድሎች ጠቃሚ ሀሳቦችን እንሰማለን።
⏳ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል!
📅 ዛሬ
🔴 LIVE SESSION
🔥 እርስዎም የውይይቱ አካል ይሁኑ!
📲 ይጠብቁን በLIVE እንገናኝ!
DON’T MISS IT!
@UATtutorialOfficial

5
2August 26, 2026 1.2K 7