ጊዜ የለንም” እያላችሁ ነው?
10 ቀን? 8 ቀን ? 5 ቀን ? 3 ቀን ? ወይስ 1 ቀን ብቻ?
ምንም ያህል ጊዜ ቢቀራችሁ፣ ለUAT በስልት መዘጋጀት ትችላላችሁ።
🎯 አጭርና ትኩረት ያላቸው ቪዲዮዎች
ወደ 23 ቪዲዮዎች፣ እያንዳንዱ ከ25 ደቂቃ ያልበለጠ። በአጠቃላይ ወደ 9 ሰዓት ብቻ የመመልከቻ ጊዜ።
📚 በጥንቃቄ የተደራጁ ሞዴል ፈተናዎች
ከፍተኛ የመደጋገም ዕድል ባላቸው High Yield ርዕሶች፣ በተደጋጋሚ ከሚመጡ የጥያቄ ቅርጾች እና ከፈተናው ጋር በተያያዙ ዋና ዋና ነጥቦች ላይ ያተኩራሉ።
ምን ማጥናት እንዳለባችሁ፣ ምን ላይ ትኩረት ማድረግ እንዳለባችሁ እና ጊዜያችሁን በምን ላይ ማባከን እንደሌለባችሁ እንመራችኋለን።
ከ10 ቀን እስከ 1 ቀን ድረስ ያላችሁን ጊዜ በትክክለኛው ስልት ተጠቀሙበት።
ዝግጅታችሁን ዛሬ ጀምሩ!
ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot
share : @UATtutorialOfficial

4
2August 26, 2026 1.9K 6 13