UAT Tutorial Official: post #13244 — TG.ME

📌 እነዚህ የድጋፍ ደብዳቤ sample ናቸው።

📌 ደብዳቤዎቹ ከቦታ ቦታ ይለያያሉ !!

📌 ወደ ምታፅፉበት ወረዳ ወይም ቀበሌ ስትሄዱ አንዳንድ ቦታ መታወቂያ ስትጠየቁ አንዳንድ ቦታ ደግሞ ምስክር ልትጠየቁ ትችላላችሁ።

📌 ዋናው ነገር ለ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መፃፉ እና ማህተብ መኖሩ ነው።

📌 ቤተሰቦቻችሁ የመንግስት ሰራተኛ ከሆኑ ከመስሪያ ቤታቸው ማፃፍ ይችላሉ።

Share: @UATtutorialofficial

Register: @UATtutorial_bot
❤4👍1
August 26, 2026 1.1K 3 46