AAU UAT Prep Tutorial: post #383 — TG.ME

መልካም ዜና AAU የመግባት ፍላጎት ያላቸውና ለUAT መዘጋጀት ከወዲሁ ለሚፈልጉ ሁሉ የዝግጅት 10 days ቻሌንጃችን 🥰
ለUAT ዝግጅታችሁ እኛ አለን👇

ምዝገባው ለነማን ያገለግላል

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት ለሚፈልጉ ሁሉ
✔️በግል (self sponsorship)
✔️በመንግስት (Gov't sponsorship)
✔️በዩኒቨርሲቲው(university sponsorship)
አመልካቾች በሙሉ UAT ፈተና ይኖራል - የሁሉንም Admission ለሚወስነው UAT ፈተና መዘጋጀት የሚፈልጉ በዚህ አመት ማትሪክ የወሰዱ እንዲሁም Remideal በግል ሆነ መንግስት ዩኒቨርሲቲ ተምረው ውጤት የመጣላቸው ተማሪዎች ሁሉ መመዝገብ ይችላሉ።

🌟 ትምህርቱ እንዴት ይሰጣል


UAT examን ይዘት በሚገባ በሚያቁና ተፈትነው በከፍተኛ ውጤት ባለፉ ተማሪዎች በprivate telegram class ውስጥ የሚሰጥ ይሆናል ለዝግጅት የሚረዷችሁን የቪድዮ/ audio ማብራሪያዎች ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተብሪሩ ኖቶች ፣ UAT based ጥያቄዎችና የጥያቄ tricks ከማቅረብ በተጨማሪ ይበልጥ productive የዝግጅት ጊዜ በማድረግ ሂደታችሁን ለመከታተል የሚረዳን ሲሆን እናንተ እርስበርስ ምትተጋገዙበትን እንዲሁም እኛም ማንኛውም ጥያቄዎቻችሁን የምንመልስበትም private community groupም ይኖረናል🥰

⚡️ እኛ ጋር መመዝገብ ለምን ያስፈልጋል (Why us)

UAT ገና ባለፈው አመት የተጀመረ ስለሆነ እና ፈተናውም የመውጣት እድሉ ዝቅተኛ ስለሆነ ከተፈተኑት ከራሳየው ተማሪዎች በቀር በትክክል ይዘቱን አውቆ የሚያዘጋጅ የለም ፡ ለዛም ባለፈው አመት አጠቃላይ ከተፈተኑት ወደ15000 ሚደርሱ ተማሪዎች መሀል ካለፉት 5000ዎቹ ከመሆን ባሻገር በከፍተኛ ውጤት አልፈው በአሁኑ ሰአት AAU እየተማሩ የሚገኙ ተማሪዎች በሚገኙበት ልዩ premium class መዘጋጀት ትችላላችሁ

💫 FAQ - placement መሙላት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ UAT ፈተና መፈተን መቻል ጋር ግንኙነት አለው ወይ

የለውም , አዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ከምደባ የወጣ በመሆኑ የትኛውም ዩኒቨርሲቲ ብትሞሉ UAT ተፈትናችሁ ካለፋችሁ AAU መግባት ትችላላችሁ አያድርገውና ባይሳካም በplacement ወደምትመደቡበት ዩኒቨርሲቲ መሄድ ትችላላችሁ

የኛ ተማሪ የሆነ ሁሉ ግን UAT ላይ ስጋት አይኖርበትም👇


🔥 በግል ክላስ premium UAT preparation ላይ ተመዝግበው ለሚቀላቀሉ ተማሪዎች በክላሳችን ምን ልዩ ነገር አለ

✔️ፈተና ተኮር ዝግጅት - ሙሉ tutorial ማቴሪያሎች
✔️ተከታታይ መለማመጃ ፈተናዎች 💯
✔️ባለፈው አመት ፈተናውን ከወሰዱና አልፈው AAU እየተማሩ ከሚገኙ ተማሪዎች የልምድ ልውውጥ 👥
✔️ለፈተናው የሚረዷችሁን UAT tips and tricks😊
✔️ትልቁ ችግር የሆነውን የሰአት ጉዳይ እንዴት manage ማድረግ እንደሚቻል 🤝
✔️ያለፈውን አመት exam የመሰሉ ጥያቄዎችን እንደ round exam መውሰድ🥰
✔️ለዝግጅት የሚረዷችሁን መፅሀፍትና ሎሎች ማቴሪያሎችንም ታገኛላችሁ 🤩

ለመመዝገብ - ሁሉንም ተማሪ የሚያማክል የአንድ ጊዜ ክፍያ - 250 ብር ብቻ

ቻሌንጁን ለመጀመር አሁኑኑ ተመዝገቡ👇

@AAUUATregisterbot

ለማንኛውም ተያያዥ ጥያቄ - @UATadminbot

join us- @UATprepare