@Travlersss · 353 subscribers
🌍ስለ ምንኖርባት ምድር ምን ያክል ያውቃሉ??? 🌏 በየቀኑ የሚያስገርሙ እና የሚያስደንቁ እውነታዎች የሚቀርቡበት የእርሶ ቻናል join በማድረግ እየተዝናኑ ቁም ነገር ያግኙ.....join join 👇👇👇👇👇👇 @dinkadink01 @dinkadink01 @dinkadink01
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/TravlersssIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 16, 2022per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
Ethiopia | ጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ | Amharic General Knowledge | ክፍል አንድ https://youtube.com/watch?v=ntM1hYPLjiI&si=VypobitpnfLPWYaJ
ምላስ😜 በእሩቅ ምስራቅ ቻይና አካባቢ የሚኖሩት የ "tibeatan" ሕዝቦች ከሰዎች ሰላምታ የሚለዋወጡት ምላስን በማውጣት ነው ------------------------------------------- በየቀኑ አስገራሚ አስደናቂ እውነታዎች እንዲደርሶ 👇👇👇👇👇👇👇 Join @Travlersss Share Join @Travlersss Share Join @Travlersss Share ----…
ሰላም😲 ፎቶ አንሺው ይህንን የ4 አመት ህፃን ፎቶ ለማንሳት ተስተካከል ብል ፎቶ ያነሳዋል ይሄ ሶሪያዊ ህፃን ሁለቱንም እጆቹን ወደ ላይ አድርጎ ፎቶውን ሊነሳ ቻለ ! በጣም የሚገርመው ፎቶውን ሲነሳ ህፃኑ እጁን ወደ ላይ ያደረገው ካሜራማኑ የያዘው ሽጉጥ መስሎት እጁን ለመስጠት ነበረ ታዳጊው በሀገሪቱ በመንደሩ በአካባቢው ከሚያየው አንፃር በድንጋጤ ይሄንን ችሏል !ሰላም ከሌለ የምታየው ነገር ሁሉ ላንተ አስፈሪ እና አጥፊ ጉዳይ ሆኖ ነው የሚታይህ --------------…
ፓብሎ ኤስኮባር😲 አንድ ታዋቂ ኮሎምቢያዊ የአደንዛዥ እፅ አለቃ ፓብሎ ኤስኮባር በ1992 ህይወቱ ከማለፉ በፊት በአንድ ምሽት ልጁ በጣም በረደኝ በማለቱ ብቻ በቤት ውስጥ የሚቀጣጠል ነገር በማጣቱ ልጄን ሊበርደው አይገባም በማለት እቤት ካስቀመጠው ዶላር 2ሚልዮን ዶላሩን አቀጣጥሎ ነበር ! ------------------------------------------- በየቀኑ አስገራሚ አስደናቂ እውነታዎች እንዲደርሶ 👇👇👇👇👇👇👇 Join @Tra…
[media, no text]