@topstudents1 · 57.7K subscribers
#ይህ ቻናል ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተለያዩ ትምህርታዊ መረጃዎችን እና ቁሳቁሶችን የሚያጋራ የተማሪዎች ገፅ ነዉ:: በትምህርት ዓለም ትናንትም ነገም ዛሬ ነው:: ስለዚህ ዛሬውኑ አቅደህ ጀምር:: @UAT_Preparation1 @Freshman_Classroom @Exit_Exam_Passway እኛን ለማግኘት @mulea27 / 0965654520
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/topstudents1Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 7, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 5, 2026
We show only what we have seen ourselves.
August 20, 2026
📢 ውጤታማ የአጠናን ዘዴ ------------------------------------------------ ➡️ በትምህርት ህይወታችን ስኬታማ መሆን ከፈለግን በመጀመሪያ ለምንማረው ትምህርት ፍቅርና ፍላጎት እንዲኖረን ማድረግ አለብን። ➡️ ለመምህራን ያለን አመለካከትም አዎንታዊ መሆን ይገባል። ➡️ እነዚህን ሁለት ቁልፍ ነገሮች በትክክል ከተገበርን በትምህርታችን ውጤታማ የመሆን ሚስጥርን የመጀመሪያ ምዕራፍ አወቅን ማለት ነው።❗️ ➡️ ምክንያቱም በትምህርት ላይ ፍላ…
📚 ማትሪክ ፈተና የጨረሳችሁ እና በ2019 አዲስ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲ ዉስጥ ውጤት እንዴት እንደሚሰራ ምክር የምንሰጥበት መምህራን የሚጠቀሟቸውን መፅሀፍቶችን የምናጋራበት የFreshman መፅሐፎችን፤ Short Note፤ Powerpoint እና ፈተናዎችን ከነማብራሪያ የምናቀርብበት ቻናል 📌 ተቀላቀሉት👇👇 JOIN @FRESHMAN_CLASSROOM
#AAU_Information_Week የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት ተከፍቷል። በዩኒቨርሲቲው ዋናው ጊቢ፣ ፎረም ሕንፃ በመገኘት የተለያዩ ኮሌጅችና የትምህርት ክፍሎች የትምህርት መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ። እስከ ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም በሚቆየው መርሐግብር፤ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ መስፈርቶች፣ የማመልከቻ ሂደቶች፣ የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT)፣ በዩኒቨርሲቲው ስለሚሰጡ የስኮላርሺፕ አማራጮች (በመንግሥት፣ በግል እና…
🎓 በ2019 ዓ.ም አንጋፋውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መቀላቀል ይፈልጋሉ??? 🏛️✨ 🎉 እንግዲያውስ ለእናንተ ታላቅ የምስራች አለን! 📣 📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አወዳድሮና ፈትኖ ነው የሚቀበለው:: የፈተናው አይነት ደግሞ UAT (Undergraduate Admission Test) ተብሎ ይጠራል:: 📝🔥 💡 በዚህ የቴሌግራም ቻናል ሲቀላቀሉ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች አስታውሰው የነገሩንን የፈተና ጥያቄዎችን እና ከ 1,000+ በላይ ተመሳሳይ ጥያቄዎችን ያገኛሉ!…