Ethiopia|(ዘ-ሪፖርተር)የአዊ ብሔ/አስተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በቅላጅ ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን… — The Reporter/ዘ ሪፖርተር — TG.ME

#Ethiopia|(ዘ-ሪፖርተር)የአዊ ብሔ/አስተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በቅላጅ ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ ሂደት ጎበኙ።

ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በአዊ ብሔ/አስ በዚገም ወረዳ በቅላጅ ከተማ እየተገነባ ያለውን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ ሂደት ጎብኝተዋል።

በጉብኝቱ የብሔ/አስ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቴዎድሮስ እንዳለው፣ የብሔ/አስ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አለሙ ሰውነት፣የብሔ/አስ ም/አስተዳዳሪና ከተማ መሠረተ ልማት መምሪያ ሃላፊ አቶ አይተነው ታዴ ፣...
https://www.facebook.com/share/p/1H9aW4gD9z/
February 24, 2025 155