85ኛውን የአገው ፈረሰኞች በዓል አከባበር ቅድመ ዝግጅትን አብይ ኮሚቴው ገመገመ… — The Reporter/ዘ ሪፖርተር — TG.ME

85ኛውን የአገው ፈረሰኞች በዓል አከባበር ቅድመ ዝግጅትን አብይ ኮሚቴው ገመገመ:: - -----------—-- 85ኛውን የአገው ፈረስኞች በዓል በድምቀት ለማክበር ቅድመ ዝጅቱ ምን እንደሚመስ በባህልና ቱሪዝም መምሪያ ሪፖርት የቀረብ ሲሆን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዋና አስተዳደሪ በአቶ ቴድሮስ እንዳለው ስብሳቢነት አብይ ኮሜቴው በጥልቅ ገምግም የቀጣይ አቅጣጫ አስቀመጠ። በዓሉን ከምን ጊዜውም በላይ በድምቀት ለማክበር የሁሉም ማህበረሰብ እርብርብ እንደሚሻ የተጠቆመ ሲሆን አመራሩ ትኩረት በማድረግ በልዩ ሁኔታ ለማክበር ቁርጠኛ መሆን እንደሚገባው አቅጣጫ ተቀምጧል:: አቶ ቴድሮስ አያይዘውም በማህበራዊ ሚዲያ የማህበረሰብ አንቂዎች ሚና ከአሁኑ ጀምሮ በአሉን አስመልክት በማስተላለፍ የጐለ ሚና እንዲጫወቱ ጥሪ አስተላልፈዋል። Visit Agaw Midir/አገው ምድርን እንጎብኝ

January 8, 2025 150