ለአካባቢየ ሠላም እኔ ዘብ እቆማለሁ =============+=========== የዚገም ወረዳ አሥተማማኝ እና ዘላቂ ሠላምን ለማረጋገጥ ሚሊሻዎችን በማሠልጠን ዛሬ ሞቅ ደመቅ ባለሁኔታ አሥመርቋል።የዚገም ወረዳ ህዝብ በህብረ ብሔራዊ አንድነት የሚያምን፣የሠላምና የልማት ተምሣሌት፣አመራሩና ህዝቡ ተሠናሥሎ የሚሠራበት ምርጥ ወረዳ ነዉ። በዛሬዉ ቀንም ሰላሙና ልማቱ የበለጠ ዳር እንዲደርስ እና ማሀበረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ምርጥ ሚሊሻወችን አሰልጥኖ ሞቅ ደመቅ ባለሁኔታ አሥመርቋል።
December 29, 2024 159