ህጋዊ ዘራፊዎች" ሳይቀጣጠል በቅጠል ============ 💵 የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት… — The Reporter/ዘ ሪፖርተር — TG.ME

"ህጋዊ ዘራፊዎች" ሳይቀጣጠል በቅጠል
============
💵 የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት ባለሙያዎች ቀድመው ለነጋዴው የተጣለበትን የግብር መጠን በስልክ እና በሚቀርቧቸው ጓደኛቸቸው በኩል በመግለፅ እኛ እናስቀንስልሃለን በማለት ባለሙያዎች ከጋዴው ጋር በመደራደር እና ጉብ በመቀበል መንግስት ማግኘት የሚገባውን የግብር ገቢ በማስቀነስ የራሳቸውን ኪስ እያሳበጡ ያሉ አቤት የሚላቸው የጠፋ ሰራተኞች በዝተዋል።
በተመሳሳይ የሚገግዱት ንግድና የተጣለባቸው ግብር ከአቅም በላይ ሆኖባቸው ቅሬታ ቢያቀርቡም እኛ እናስ ቀንስላችኋን አልያ አትልፉ ተብሎ ተስፋ የቆርጦና የሚያለቅሱ ብዙዎች ናቸው።
ወዴት ወዴት ?
💵 የመሬት ይዞት አሰተዳደር ጽ/ቤት ያሉ ባለሙያዎች ከመሪት ካሳ ጋር ተያይዞ የሚሰሩ ባለሙያዎች እና ደላሎች('ብሮከሮች') አማካኝነት የኢንቨስትመንት ቦታዎችን እኛ እናስጨርስላችኋለን እያሉ ከባለሀብቱ ርብጣ ገንዘብ ተቀብለው መሬቱን እየቸበቸቡ ያሉ ቦጫቂዎችን ተው ሊባሉ ይገባል።
የዞኑም የከተማ አስተዳደሩም አመራሮች እራሳችሁን አንፅታችሁ ሌቦችን አፅዱ አልያ ግን የሚሆነው ሌላ ነው።
@followers
@topfans
September 17, 2024 360