🟢 አስደሳች ዜና ኡምራ ልንሸልማቺሁ ነዉ 🎉
አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ።
🇪🇹 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ! 📖 ✨
በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ
የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ፣ በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀው የታሪክ መፅሐፍ ባሉበት ሆነው እንዲያገኙ በአፕልኬሽን አዘጋጅተን ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 📖✨
📝 የውድድሩ ሂደት
📌 ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት
📌 ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ
📌 በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን
🏆 የሽልማት ዝርዝር
🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🕋
🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 📱
🥉 3ኛ ደረጃ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻
🎁 4ኛ–10ኛ ደረጃ: ልዩ ልዩ ሽልማቶች
📲 ለመመዝገብ
https://sulmahira.et/register?ref=121
💻በቴሌግራም ቦት:
https://t.me/gharuhirabot?start=ref_121
🏢 በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት
📞 በስልክ: 0942189967
0946248626
አዘጋጅ: Falah Islamic Organization
ከሡልማሒራ ተቋም ጋር በመተባበር
https://t.me/sulmahira_et
AZIYARA TOUYRS ( አዚያራ ቱርስ) — የእርስዎን የዑምራ ጉዞ በእምነትና፣ በምቾት የሰከነ ያደርገዋል።
Forwarded fromFaiz Waver

September 4, 2026 20