°°°ከተቀመጥኩበት የኔነቴ ደጃፍ አንቱን ሽቼ ጉዞ ገባሁ...ልቤን ተሽክሜ ወደ ፍቅር እቅፎ እየዳህኩኝ ማዝገም ጀመርኩ...ውዳሴዬ ከልቤ በኩል ይሰማል። በናፍቆትና ስስት ሩሄ ታጥና ወዳንቱ አዘግማለሁ.. ነፍሴ ለፍቅሮ ስንዝር ስትቀርብ ህያው እየሆነች ትሄዳለች... መራቅ ሞቷ ነው።
⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢠⣶⣦⣀
⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⣾⣿⣿⣿⣷⡄
⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢻⣿⣿⣿⡿
⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢸⢀⢀⢀⢀⢀⢀⣠⡶⠿⠛⠛⠉⠁
⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢸⡆⢀⢀⢀⡴⠚⠉
⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⠈⡇⢀⢠⣿⣿⣷⣶⣶⣶⣶⣶⣶⣤⣤⣤⣤⡄
⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⣷⢀⠉⠉⠉⠙⠛⠛⠛⠛⢛⣿⣿⣿⣿⣿⠃
⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⣿⡀⢀⢀⢀⢀⣀⣴⠶⠟⠋⠉
⢸⣆⣀⣀⣀⣤⣶⡞⠈⣇⢀⢀⡴⠟⠉
⠸⠿⠿⠿⠿⠟⠛⠁⢀⢻⣆⣾⡀
⢀⢀⢀ﷺ⢀⢀⢀⢀⢀⠻⣿⣿⣦⡀
⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⠙⠿⣿⣿
⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⠈
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
{ الأحزاب_ 33:56 }
ለአንቱ የተፃፉ.. ስለአንቱ የተመደሁ.. ወዳንቱ የተደረጉ የፍቅር ሪህላዎች ሁሉ ፣ የአንቱን ታላቅነት መግለፅ ተስኗቸው...♡ ♡ ♡
📿 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ حَاءِ الرَّحْمَةِ وَمِيمَيِّ المُلْكِ، وَدَالِ الدَّوَامِ السَّيِّدِ الْكَامِلِ الْفَاتِحِ الخَاتِمِ، عَدَدَ مَا فِى عِلْمِكَ كائِنٌ، أوْ قَدْ كَانَ، كُلَّمَا ذَكَرَكَ وَذَكَرَهُ الذَّاكِرُونَ، وكُلَّمَا غَفَلَ عَنْ ذِكْرِكَ وَذِكْرِهِ الْغافِلُونَ،
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
╰┈ በሰለዋት የደመቀና የተባረከ ቀን ይሁንልን ! 💐


