ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ قرأَ آيةً الكُرسِيِّ دُبُرَ كلِّ صلاةٍ… — ✨የረሱል (ሶ.ዐ.ወ) መንገድ✨ — TG.ME

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَنْ قرأَ آيةً الكُرسِيِّ دُبُرَ كلِّ صلاةٍ مكتوبةٍ، لمْ يمنعْهُ من دُخُولِ الجنةَ إلّا أنْ يمُوتَ﴾

“አያተል ኩርሲይ የቀራ (ያነበበ) ከሁሉም የግዴታ ሶላቶች በኋላ፤
ጀነት ለመግባት የሚከለክለው ምንም ነገር የለም ከሞት በስተቀር።”

📚ሶሂህ አልጃሚዕ: 6464
❤2🥰1👌1
September 2, 2026 61