𝙳𝚊𝚒𝚕𝚢 𝙷𝚊𝚍𝚒𝚝𝚑 ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿تنزهوا مِنَ البولِ ،… — ✨የረሱል (ሶ.ዐ.ወ) መንገድ✨ — TG.ME

𝙳𝚊𝚒𝚕𝚢 𝙷𝚊𝚍𝚒𝚝𝚑

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿تنزهوا مِنَ البولِ ، فإِنَّ عامَّةَ عذابِ القبرِ منْهُ﴾

#ከሽንት በደንብ ተፀዳዱ። ከህዝቦቼ ውስጥ በሱ ምክንያት #በቀብር ውስጥ #የሚቀጡ አሉና።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3002
❤5👍2🔥2
August 23, 2026 829 2