መዝሙር 27:8
አንተ ፊቴን እሹት ባልህ ጊዜ፦ አቤቱ፥ ፊትህን እሻለሁ ልቤ አንተን አለ።
ሰላማችሁ በያላችሁበት ይትረፍረፍ፤ የተወደዳችሁ ሰላም ይብዛላችሁ፡፡
ስድስተኛው የሐሙስ ጾምና ጸሎታችን ነገ ነሐሴ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ስለሚቀጥል የምንችል ሁላችንም ዕለቱን በቤታችን በጾምና ጸሎት አሳልፈን ልክ ከቀኑ 10፡00 ላይ #በካራቆሬ_አማኑኤል_ፕሬስቢቴሪያን_ቤተ_ክርስቲያን ለኅብረት ጸሎት እንገናኝ፡፡
እግዚአብሔር ነገራችንን ይለውጣል! ቀጣዩን ዓመት በእግዚአብሔር ፊት በመሆን እንቀበለው፡፡
ተባረኩ!
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@TheStewardTimothy









