@BYByouth · 336 subscribers
"በቃልና በኑሮ በፍቅርም በእምነትም በንጽሕናም ለሚያምኑቱ ምሳሌ ሁን እንጂ፥ ማንም ታናሽነትህን አይናቀው።" (1 ጢሞ 4: 11-12)
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/BYByouthIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 16, 2020per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
Day 2: ELEVATE BOOTCAMP 2026 የኤሌቬት ቡትካምፕ 2ኛው ቀን ነገ ይካሄዳል። ማንም ሊያመልጠው አይገባም! የፕሮግራሙ ትኩረት፡ 🔹 መንፈሳዊ እድገት አገልግሎት እና እድገት የህይወት ተሞክሮ ማካፈል (Life Sharing) … 🔹 የአካዳሚክ እና ሙያዊ ልህቀት CV አሰራር የነፃ ትምህርት እድሎች (Scholarships) Remote Jobs) አቅምን ማውጫ ሌሎች እድሎች 🎯 ለማን ነው? *ከ9ኛ–12ኛ ክፍል ተማሪዎች *የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስደው ውጤ…
በ ወጣቶች ህብረት ( IGNITORS) የተደገሰው ኘሮግራም ነገ ከ 9:00 ጀምሮ በቤሪያ ቢብሊካል ቤተክርስቲያን የሚካሄድ ይሆናል ሁላችሁንም እንድትገኙ እንጋብዛለን 😊🙏 አድራሻ፡- አለም ባንክ ደብርአባይ የቀድሞ ሊድያ ክሊኒክ 100 ሜትር ገባ ብሎ 👇 የቤተክርስቲያኑን አድራሻ ለማግኘት 👉 ይጫኑ #1_DAY_LEFT #የክርስቶስ_ደብዳቤ
በ ወጣቶች ህብረት ( Ignitors ) የተዘጋጀ መንፈሳዊ ድግስ የፊት እሁድ በሳምንቱ ነሀሴ 17 ( Aug 23 )
ይገባዋል👑🙏✝️ ሰኔ 7፣ ከ9:00 ጀምሮ 🗓ሐምሌ 19፣ ከ9፡00 ጀምሮ 🎤በካቦድ መዘምራን የተዘጋጀ የዝማሬ ምሽት 🫵ሁላችሁም ተጋብዛቿል። ጓደኞቻችሁን፣ ቤተሰባችሁን ይዛችሁ ኑ፤ ለሚገባው አምላክ የሚገባውን አምልኮ እንስጠው 🙌🙌🙏🙏
በዛሬ ቀን ጌታን አብረን እናመልካለን።