እስኪ እዩልኝ! ማን ቻናላችንን እንደተቀላቀለ! 🥹❤️ የእሱ ጆይን ማድረግ—እንዲሁም የእናንተ የእያንዳንዳችሁ… — TerminalThoughts — TG.ME

እስኪ እዩልኝ! ማን ቻናላችንን እንደተቀላቀለ! 🥹❤️

የእሱ ጆይን ማድረግ—እንዲሁም የእናንተ የእያንዳንዳችሁ እዚህ መገኘት—ለእኔ ዛሬ ከምሰራው በላይ ነገ የተሻለ እና ፍጹም የተለየ ስራ እንድሰራ ትልቅ motive እና ማበረታቻ ይሆነኛል።

በቴክኖሎጂው ዘርፍ ያለን ሰዎች እርስ በእርሳችን ብንደጋገፍ፣ ጠቃሚ ሀሳቦችን እና content ሼር ብንደራረግ፣ እንዲሁም ጠንካራ ኮሚኒቲ build ብናደርግ፤ ወጣቱን ትውልድ ባለን እውቀትና ምክር በደንብ መርዳት እንችላለን ብዬ በጽኑ አምናለሁ።

ስለ መጣህ ከልብ አመሰግናለሁ @birhannega እንዲሁም ለእናንተ ለቀሪዎቻችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች በሙሉ፣ ለምታሳዩኝ ድጋፍ እና ማበረታቻ ከልብ አመሰግናለሁ!❤️🙏

@TerminalThoughts1
5🔥5
August 31, 2026 379 2 1