በሽታ ምንነቱ ከታወቀ መታከም አለበት እንደሚባለው ስንፍና፣ ስልቹነት፣ መጥፎ ልማድም በተመሳሳይ መታረም… — TerminalThoughts — TG.ME

Forwarded fromBIBirhan Nega
በሽታ ምንነቱ ከታወቀ መታከም አለበት እንደሚባለው ስንፍና፣ ስልቹነት፣ መጥፎ ልማድም በተመሳሳይ መታረም አለባቸው

ስንፍናን ማመን ትልቅ እርምጃ ነው። እውቀት ውቃቢ አይደለም ዘሎ አይሳፈርብህም ይላል ያገሬ ሰው😃

ማወቅ ከፈለግክ አንብብ ማለቱ ነው።
መልካም የስራ ሳምንት

@birhan_nega
August 31, 2026 51