@TerminalThoughts1 · 124 subscribers
Programing 💻 Tech🔍 Personal Journey ✍️ https://portfolio-2-ten-tau.vercel.app/
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/TerminalThoughts1Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 6, 2026per Telegram
We have been tracking it since August 31, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
እስኪ እዩልኝ! ማን ቻናላችንን እንደተቀላቀለ! 🥹❤️ የእሱ ጆይን ማድረግ—እንዲሁም የእናንተ የእያንዳንዳችሁ እዚህ መገኘት—ለእኔ ዛሬ ከምሰራው በላይ ነገ የተሻለ እና ፍጹም የተለየ ስራ እንድሰራ ትልቅ motive እና ማበረታቻ ይሆነኛል። በቴክኖሎጂው ዘርፍ ያለን ሰዎች እርስ በእርሳችን ብንደጋገፍ፣ ጠቃሚ ሀሳቦችን እና content ሼር ብንደራረግ፣ እንዲሁም ጠንካራ ኮሚኒቲ build ብናደርግ፤ ወጣቱን ትውልድ ባለን እውቀትና ምክር በደንብ መርዳት እንችላለን ብዬ በጽኑ…
My project has been selected for voting in the Nexus New Year Challenge 🎉, and the next step is the public vote! The top 3 winners (by votes) will receive their first Upwork contract 🌟, so your support really means a lot to me. Please click the link below and join the Nexus Telegram channel first, …
በሽታ ምንነቱ ከታወቀ መታከም አለበት እንደሚባለው ስንፍና፣ ስልቹነት፣ መጥፎ ልማድም በተመሳሳይ መታረም አለባቸው ስንፍናን ማመን ትልቅ እርምጃ ነው። እውቀት ውቃቢ አይደለም ዘሎ አይሳፈርብህም ይላል ያገሬ ሰው😃 ማወቅ ከፈለግክ አንብብ ማለቱ ነው። መልካም የስራ ሳምንት @birhan_nega
Good Morning y'all😘