@Suni_setoch_mina · 11.3K subscribers
የሱኒይ ሴቶች ሚና!! t.me/Suni_setoch_mina
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Suni_setoch_minaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 3, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
14 advertisers placed 14 creatives in this channel · est. CPM $3–10.
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ተራራዎች አብረውት አሏህን የሚዘክሩት ነብይ ማነው ?
▫️🔵🔴🎥 ልዩ የሰርግ እና የዳዕዋ ፕሮግራም▫️ 〰〰🌷〰〰🌷〰〰🌷〰〰 بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير 🚨ወንድማችን አህመድ ሀሰን እና እህታችን ፋጡማ ሁሴን የኒካህ ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም! 👥 በዕለቱ የሚገኙ ተጋባዥ ኡስዞች፦ 🇸🇦📗ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ 🇸🇦📗 ኡስታዝ አቡ አምር 🇸🇦📗ኡስታዝ አቡ አማር 🇸🇦📗ወንድም አቡ ሹራ 🇸🇦📗ወንድም አቡ ማሒር 🔖እርዕስ በሰአ…
ከአኺራው ጀነት በፊት በዱንያው ጀነት ውስጥ እራስህን ማግኘት ከፈለግክ የጥዋት እና የማታ ዚክር ላይ ተጠናከር።
3️⃣5️⃣. ነቢዩ (ﷺ) ከካፊሮች መመሳሰልን ከልክለዋል፡ «የአንድን ሕዝብ ወግና ልማድ የተከተለ እርሱ ከእነርሱው ነው» ብለዋል (አቡ ዳዉድ)። 3️⃣6️⃣. የሌሎች መውሊዶች መፈጠር፡ የነቢዩ መውሊድ ሲፈቀድ፣ ቀጥሎ የሸይኾች፣ የደብተራዎችና የቃሊቾች መውሊድ ተፈጠረ፤ ሽርክም በሰፊው ተስፋፋ። 3️⃣7️⃣ በአራቱ የሐዲሥ እና የፊቅህ መጻሕፍት ውስጥ «ኪታቡል መውሊድ» (የመውሊድ ምዕራፍ) የሚባል አንድም ነገር የለም። 3️⃣8️⃣. መከፋፈልን ፈጠረ፡ መውሊድ በሙስሊ…
መውሊድን ማክበር የሌለብን 50 ምክንያቶች‼ ============================= (የእውነት ነቢያችንን ﷺ የምትወዱ ከሆነ ይህን አንብቡ!) || ✍️🖊ክፍል 1፡ ከቁርኣንና ከሐዲሥ አንጻር፦ 1️⃣.ዲናችን ሙሉ ነው፦ አላህ በቁርኣኑ «ዛሬ ኃይማኖታችሁን ለእናንተ ሞላሁላችሁ፤ ጸጋዬንም በላያችሁ ላይ ፈጸምኩ» (አል-ማኢዳህ፡ 3) ብሏል። መውሊድ መልካም ተግባር ቢሆን ኖሮ ያኔውኑ በዲናችን ውስጥ በተካተተ ነበር። 3️⃣. ነቢዩ ﷺ «በዚህ በዲናችን ውስጥ ከርሱ ያል…