Lake Side Academy -Hawassa: post #1429 — TG.ME

ማስታወቂያ ለሌክ ሳይድ አካዳሚ ተማሪ ወላጆች በሙሉ ጉዳዩ፦የምዝገባ ጊዜ እየተጠናቀቀ መሆኑን ስለማሳወቅ ይሆናል፤ በመግቢያው ላይ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ የ2019 ዓ/ም የተማሪዎች ምዝገባ ነገ አርብ 08/12/2018 ዓ/ም የሚጠናቀቅ ሲሆን በሚቀጥለዉ ሳምንት ሰኞ እና ማክሰኞ ማለትም ነሐሴ 11 እና 12 የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሙሉ በሙሉ የምናቆም መሆኑን እያሳወቅን በተጠቀሰው ጊዜ ተማሪዎችን የማያስመዘግብ የተማሪዎቹ ቦታ በአዲስ ተማሪዎች ስለሚያዝ ለሚፈጠረዉ ችግር ኀላፊነቱን ት/ቤቱ የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ በጥብቅ እናሳስባለን ት/ቤቱ

August 13, 2026 1.5K