Feven Gashaw: post #471 — TG.ME

ሁሌ ለለውጣችሁ እንደኔ አዲስን አመት ለጠበቃችሁ እግዚአብሄር ቀኑን ባለፈ ለውጥ ይለውጣችሁ !
የምትፈልጉትን ለውጥ ሆናችሁ አግኙት :: ፍለጋው ሳያደክማችሁ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ !
የአዲስ አመት ምርቃቴ ነው!
❤25🙏3🥰2
September 10, 2025 1.6K 1