Feven Gashaw: post #463 — TG.ME

ጀግና በጠዋት ይፈተናል።
ሳይፈተኑ ጀግንነት የለም፣
ወድቀው ሳይነሱ ባለታሪክ አይኮንም።
እናንተዬ ልንገራችሁ የፈተናዬ እርዝመት የማወራው ታሪክን አበዛልኝ የምቅቆርሰው ህይወት ጨመረልኝ እንጂ አላጠፋኝም.......
አሜን በሉኝና
🤲ከከባዱ ታሪካችሁ ውስጥ ትልቅ ምስክርነት ይውጣላችሁ
🤲በመጣችሁት መንገድ የፀጋው ብዛት የምህረቱ ስፋት ይተረክለት!
❤70👍11🙏7🔥4🥰2
January 13, 2025 2.8K 4