St.Paul's Hospital Millennium Medical College: post #4981 — TG.ME

ሐኪማችንን ይተዋወቁ!
ዶር እንዳልካቸው ኃይሉ ጠቅላላ የቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት እና የጉበት : ጣፊያ የሐሞት ቀዶ ሕክምና ሰብ ስፔሻሊስት ናቸው፡፡

ምን ግዜም የላቀ አገልግሎት እንዲያገኙ እንሰራለን!