ሐኪማችንን ይተዋወቁ! ዶር አበበ አዲሴ ጠቅላላ የቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት እና የደም ሥር ልዩ ቀዶ ሕክምና ሰብ… — St.Paul's Hospital Millennium Medical College — TG.ME

ሐኪማችንን ይተዋወቁ!
ዶር አበበ አዲሴ ጠቅላላ የቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት እና የደም ሥር ልዩ ቀዶ ሕክምና ሰብ ስፔሻሊስት ናቸው፡፡
ምን ግዜም የላቀ አገልግሎት እንዲያገኙ እንሰራለን!
September 1, 2026 2.3K 3