RN.05 - Channel: post #4855 — TG.ME

ስለ #አዲስ_አበባ በጨዋ ደምብ እንወያይ!
~~~~~
1.ለመሆኑ የአዲስ አበቤ ስነ ልቦና ምን አይነት ነው?
2. አዲስ አባባን በአንድ ብሄር ወይንም በአንድ እምነት አልያም በአንድ ባህል መመደብና መፈረጅ ይቻላልን?!
3.ካልሆነስ አስተዳደራዊ መፍትሄው ምን ይመስሎታል?
.
ሀሳብዎን ያካፍሉን!
.
#የአቅል_አይምሮ_ትዝብት_ለRN05
August 12, 2026 605 1 1