ምእመናን ሆይ ንቁ! ስመ-ብዙ አጋንንትን በአንተ ላይ ለማስፈር የሚደረገው ሴራ ያለና የሚኖር ነው። ይሁንና ይህን የሲህር ጥቃት የምታመልጠው በአላህ ቃል ብቻና ብቻ ነው፡፡ "አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል" እንዲሉ፣ ችግራችሁን የሚያቃልሉና "ስታካብድ ነው" እያሉ የሚሳለቁባችሁን ሰዎች ተዋቸው፤ ነግ በኔን ረስተዋልና በቅርቡ በናንተ ችግር ውስጥ ሆናችሁ ታዩዋቸዋላችሁ።
እኛ ግን በዘራችሁ፣ በሃይማኖታችሁ፣ በአካላችሁ (ውፍረት/ቅጥነት) ወይም በፆታችሁ ሳንፈርድባችሁ ሁሌም ከጎናችሁ ነን። ኡማውን እያነቃን "ወደ አላህ ተመለሱ፣ ለየቲሞች እዘኑ" ስለምንል ስማችንን ለማጥፋት ቢጥሩም፣ አላህን የያዘ ተበዳይ እንደ አንበሳ ነው፤ ጉዟችን አይገታም!
ወደ ትምህርታችን፦ እነኚህን ምልክቶች ስታዩ ወደ ቀልብ ዶክተር ጎራ ይበሉ፦
1 #የማያቋርጥ_ረሃብ፦ ቀንም ማታም የመራብ ስሜት። አሁን ተመግበው አሁኑኑ ጠኔ ይወርሳቸዋል። ቤት ውስጥ ምርጥ ምግብ እያለ እርሱን ትተው የደረቀ ዳቦ ወይም በርበሬ ይልሳሉ።
2 #ቀንም_ማታም_ድምፅ_መስማት፦ ሰው የማይሰማውን ኮሽታ ወይም ጥሪ ይሰማሉ። ስማቸው ተጠርቶ "አቤት" ይላሉ፣ ዞር ሲሉ ግን ማንም የለም።
3
#ልጆችን_የመግደል_ምኞት፦ ህፃናት ልጆቻቸውን ገድለው መገላገል ይመኛሉ። በየጫካው ወድቀው የሚገኙና ራሳቸውን የሚያጠፉ ሰዎች ዋነኛ ምልክት ይህ የወሰን ገላ ጅን ጥቃት ነው።
4
#ብልጭልጭ_ነገሮችን_መውደድ፦ የሚያብለጨልጭ ቀለም፣ ልብስ፣ ሊፒስቲክ፣ ኩልና ጨሌን በጣም ይፈልጋሉ፤ ያለ እነርሱ መኖር ይከብዳቸዋል።
5 #ዶድራንት_ያልበገረው_ሽታ፦ ሽቶና ዶድራንት ተጠቅመው እንኳ ብብታቸው እጅግ ይሸታል። ይህ ሽታ በባላዶል ወይም በንጽህና መጠበቂያ ብቻ ሳይሆን በሸሪአዊ ህክምና መፍትሄ ይሻል።
6 #ክፉ_የዝሙት_መንፈስ፦ ለዝሙት እንደ ማግኔት መሳብ። ቢያገቡ እንኳ ከሰው ጀርባ ላይ ዘሎ ጉብ ከማለት የሚያቅባቸው ነገር አይኖርም (አላህ ይጠብቀን)።
7 #ተንታኝ_የራስ_ምታት፦ በቀኝ ወይም በግራ በኩል ብቻ የሚከብድና ከአንድ ቅል የማያለቅቅ ህመም። በፓናዶል ቢታገስም ደጋግሞ ይመላለሳል።
8 #ርእስ_አልባ_አስመሳይነት፦ የራሳቸው አቋም የላቸውም፤ በሰው ሃሳብ ይዋዥቃሉ። ትላንት ያሙትን ሰው ዛሬ ሲወደስ ቢያዩት አብረው ያወድሳሉ። ይህን የሚያደርጉት ወደውት ስላልሆነ "አስመሳይ" አትበሏቸው፤ ቀድመው እንዲታከሙ እርዷቸው።
አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
ህክምና ለማግኘት👇
👆
ህክምና ለማግኘት👇
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇
#ጅን #ሲህር #ሩቅያ #ቀልብ_ዶክተር #አቡ_ሙአዝ #መንፈሳዊ_ህክምና #ፈውስ #ኢትዮጵያ #Habesha #SpiritualHealing #Islam
