እነሆ እነኛ ጅኖች በሙእሚኖች ላይ ድንበር አላፊዎች ሲሆኑ አሏህም ይቀጣቸዋል፡፡ ከ ሰማያት እነኛን ሸይጧናት ማውረጃ ኮከብ ተኖረላችሁ፡፡ በናንተ ሰውነት ውስጥም ጅኖችን እንደ ቅማል ማራገፍያ ቁርአን ብቻ ነው፡፡ የረሱልን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መንገድ ብቻ ተከትላችሁ አፊያችሁን ለማግኘት ሰበብ እንሆናችሁ ዘንድ የቀልብ ዶክተር ኡስታዞችን ወደ ቻናሉ በመግባት ማናገርና ህክምናችሁን መከታተል የግድ ነው፡፡
የጅኑ ጥቃት ያላቸው ሰዎች ምልክቶች!
ከዚህ አይነት ሲህሮች በአሏህ ሃይል እንጠበቃለን፡፡ ከሸይጧን ጭፍሮችም ሸር እንዲሁ! በርሶ ላይ ማንኛውም አይነት ህመሞች ሲኖሩ በሲህርና በአለማዊ በሽታዎች ሲጠቁ አሏህም ካለ በኢስላማዊ እውቀት ብቁ የሆኑ የሩቅያህ ዶክተሮችን አለማዊ የሜዲካል ዶክተሮችን የሳይካትሪስት ዶክተሮችን ብሎም የሃዲስ ምሩቆችን እና የሸሪአ ምሩቅ ምሁሮችን ወደሚያገኙበት ወደ ቀልብ ዶክተር ቻናል በማምራት ዶክተር ወይም ኡስታዝ ብለው በማናገር ህክምናዎን በረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መንገድ ብቻ ያግኙ፡፡ ለሁላችሁም ከልብ አፊያን ተመኘሁ ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ!!
ህክምና ለማግኘት👇
👆
ህክምና ለማግኘት👇
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

