@Ortodox_ethiopia · 47.1K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Ortodox_ethiopiaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 19, 2023per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
ጾመ ፍልሰታ!!! 👉ፆመ ፍልሰታ ከሥጋዊ ጾም ባለፈ በውስጡ የያዛቸው ታላላቅ ምሥጢራት፣ ነፍስን ከፈጣሪ ጋር የሚያገናኙ መንፈሳዊ ድልድዮች አሉት። 👉በብሉይ ኪዳን በኤደን ገነት የነበረው ዕፀ ሕይወት (የሕይወት ዛፍ) ለሰው ልጅ የዘላለም ሕይወት ዋስትና እንደነበር ሁሉ፣ እመቤታችን ድንግል ማርያምም የሕይወት መገኛ (ዕፀ ሕይወት) ተብላለች። 👉ሞት ሥጋዋን ቢያገኘውም፣ መሬት አፍኗት ቢቆይም እንደ ሕያው ዛፍ አብቦ መታየት፤ የሞትን ሥልጣን ሰብሮ መነሳቷ የ…
የምዕራባውያን ሴራ የመፈጸሚያው ጊዜ የደረሰ ይመስላል። ጣልያን ኢትዮጵያን ስትወር ኢትዮጵያዊው ሁሉ ዘር፤ቋንቋ፤ጎሳ፤ሃይማኖት፤ባህል ሳይለው በአንድነት ሲመክታት ያፈለቀችው ሴራ ነበር። ሴራውም ኢትዮጵያን ወደተለያዩ ክልሎች መከፋፈል ነበር።ይህ ሐሳብ ኤርትራ ላይ ተቀፍቅፎ አድጎ ኤርትራን ገንጥሎ ኢትዮጵያን ወደ(12)አስራ ሁለት ክልል አሳደጓት።በዓለማዊ ሀገሪቷን መበታተን መቶ በመቶ ተሳክቶላቸዋል።አሁን የቀራቸው ክልሎችን ሀገር ማድረግ ነው። የቀረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ…
[media, no text]
[media, no text]
2 advertisers placed 7 creatives in this channel · est. CPM $3–10.