@Ethio_ManUnitedd · 161.8K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Ethio_ManUniteddIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 25, 2023per Telegram
We have been tracking it since July 18, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
5 advertisers placed 6 creatives in this channel · est. CPM $5–15.
እስኪ Family ሞቅ ሞቅ አድርጉት አንዴ 🔥🔥🔥
🚨 ቤንጃሚን ሼስኮ ዛሬ ወደ መልበሻ ክፍል ሲመለስ ከማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች እና ስታፍ አባላት ከፍተኛ አድናቆትን አግኝቷል። ትራቪስ ቢኒዮንም ከእሱ ጋር ብዙ ተጨማሪ የአንድ ለአንድ ልምምዶችን እያከናወነ ይገኛል። [TyMarshall_MEN]
🗣ማይክል ካሪክ፦ "ዛሬ በጣም ከባድ ጨዋታ እንደሚሆን አውቅ ነበር ሰዎች የነሱን ሎው ብሎክ እንዴት ትሰብራላችሁ?' ብለው ይጠይቁ ነበር ነገር ግን ፉልሃሞች በጭራሽ እንደዛ የሚጫወቱ ቡድኖች አይደሉም እነሱ በጣም ጥሩ ቡድን ናቸው ጨዋታው ቀላል እንደማይሆን አውቅ ነበር።" "ባለፈው ሳምንት ካደረግነው ከደርቢው ድል በኋላ ዛሬ በጨዋታው ውስጥ ለገጠመን ትልቅ ፈተና ተጫዋቾቼ ያሳዩት ጠንካራ ስብዕና ከሁሉ በላይ የሚያስደስት ነገር ነበር።" https://t.me/Ethio…
🏆 | የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 24 ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ! ተጠናቀቀ' ⏰ ማንዩናይትድ 3-2 ፉልሀም ካሴሚሮ 19' ⚽️ ሂምኔዝ 85' ⚽️ ኩኛ 56' ⚽️ ኬቪን ⚽️ ሼሽኮ ⚽️ ⚽️ ኦልትራፎርድ ስታድየም ድል ለታላቁ ክለባችን ማን ዩናይትድ ⚽️ https://t.me/Ethio_ManUnitedd https://t.me/Ethio_ManUnitedd
ካሪክ ባጭር ጊዜ የማንቸስተር ዩናይትድ ቆይታው: ሚኬል አርቴታን ሁለት ጊዜ አሸንፏል። ፔፕ ጋርዲዮላን አሸንፏል። ኡናይ ኤሜሪን አሸንፏል። ማይክል ካሪክ 👏👏