@Orthodox_Books · 11.3K subscribers
❝ #ይኽን_መጽሐፍ_ብላ❞ ሕዝ.፫፥፩ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ቅዱሳት መጻሕፍትን & የስልክ መተግበሪያዎችን ያገኛሉ! በ #PDF 📚 & #APPS 📱 "መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ።" ማቴ 22፥29 የመፅሐፍ ቅዱስ አርዕስቶችና አንድምታዎች ፣ የአባቶች የሊቃውንት መጻሕፍቶችን ይለቀቃሉ። @Orthodox_Tewahdo_bot
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Orthodox_BooksIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 25, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
1 advertiser placed 1 creative in this channel · est. CPM $3–10.
🗞 #ፍትሐ_ነገስት ከነ ሙሉ አንቀጹ ሁላችሁም ጭናችሁ ተጠቀሙት😘 @Orthodox_Books
"ማኅደረ ተዋሕዶ" online & offline መጠቀም ይችላሉ። @Orthodox_Books
ውድ የ @Orthodox_Books ቤተሰቦች ማኅደረ ተዋሕዶ መተግበሪያ ትለቀቃለች ሙሉ ለሙሉ ባታልቅም በዚሁ እየተማማርን ወደፊት ለማስተካከል እንሞክራለን።
[media, no text]
ሙሽራዬ ሆይ! ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነይ መኃልይ. ፬፥፰ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
"ክርስቶስም ካልተነሣ እንግዲያስ ስብከታችን ከንቱ ነው እምነታችሁም ደግሞ ከንቱ ናት፤... አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል" 1ኛ ቆሮ 15፥ 14-20 ውድ @Orthodox_books ቻናል ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የአንድነት በዓል ይሁንልን አሜን።