@Noor_Musela · 24.5K subscribers
Weekly schedule of Musela Noor Tarim Tuesday after Fajr - Hadrah Basewdan Thursday after Isha - Khatm al Quran and Fethu Alrahman Friday after Fajr - Burdha Saturday after asr awrad rawha Sunday between Isha and Meghrib - Ratib Alhaddad and Ders
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Noor_MuselaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 19, 2022per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
ሰዪዱና ሙሐመድ (ﷺ) የመልካም ስነ–ምግባር መለኪያ __ የአንድ ሰው እውነተኛ ማንነት፣ ደግነቱና ታማኝነቱ የሚወጣው በተግባር ፈተናዎችና የቅርብ ግንኙነቶች ውስጥ ሲያልፍ ብቻ ነው። የሰዎችን እውነተኛ ማንነት የሚያወጡ 4ቱ ዋና ዋና መስፈርቶች – የገንዘብና የንግድ ግንኙነት፦ ሰዎች ከገንዘብና ጥቅም ጋር ሲገናኙ ስግብግብነታቸው፣ ታማኝነታቸው … ይገለጣል። – አብሮ ጉዞ መውጣት፦ ጉዞ ድካም፣ ጭንቅላት መወጠርና መከራ ስላለው የሰውን ልጅ ትዕግስት፣ አዛኝነትና መስዋዕ…
[media, no text]
[media, no text]
[وَأُفَوِّضُ أَمْرِىٓ إِلَى ٱللَّهِ إِنَّ ٱللَّهَ بَصِيرٌۢ بِٱلْعِبَادِ] «ወኡፈው‐ዊዱ አምሪ ኢለል‐ላህ ኢን‐ነል‐ላሀ በሲሩን ቢል‐ዒባድ» «ነገሬንም ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋለሁ፡፡ አላህ ባሮቹን ተመልካች ነውና፡፡» የሪዝቅህ ነገር ካሳሰበህ፣ ጉዳይህ ከተወሳሰበ፣ ከፈራህ፣ የሴረኞች ተንኮል ካሰጋህ፣ ግፈኞች ካሳደዱህ እና ከሸረኞች አደጋ መዳን ከሻህ በሙሉ እርግጠኝነት ይህንን በል። ጭንቀትህ በፍሰሀ፣ ድህነትህ በሀብት፣ ፍርሀትህ በ…
[media, no text]
2 advertisers placed 2 creatives in this channel · est. CPM $3–10.