በምርጥ ሙስሊም ምሁራን ስለ ኢስላም ከተፃፉ ቆየት ካሉና የቅርብ ምርጥ መፃሕፍት መካከል እነኚህን እንጋብዛችሁ፡፡
የቱን አንብባችኋል!
1- ኢስላምን ለመረዳት ፡ ዶ/ር ዩሱፍ አል-ቀረዷዊ - አላህ ይዘንላቸው፣
2- ኢስላማዊ እሴቶች ፡ በኡስታዝ ሐሰን አዩብ
3- ኢስላም የማኅበራዊ ችግሮች መፍትሄ ፡ በኡስታዝ አቡል አዕላ አል-መውዱዲ
4- የኢስላም ድል አድራጊነት ፡ ዶ/ር ዩሱፍ አል-ቀረዷዊ
5- የኢስላማዊው ሥልጣኔ አንፀባራቂ ገጽታዎች ፡ ዶ/ር ሙስጠፋ ሲባዒ
6- የኢስላም ሁለንተናዊነት ፡ በዶ/ር ዐብደላህ አል-ቀሕጣን (ክፍል አንድ እና ሁለት)
7- ይህ ነው ኢስላም፡ ሸይኸ ዐሊ ጠንጣዊ
8- የኢስላም ጥሪ ፡ በወሒዱ ዲን ኻን
9- ኢስላም የዘመናዊ ሥልጣኔ ፈጣሪ ፡ በወሒዱ ዲን ኻን
10- የኢስላማዊ ጥበብ ውርሣችን ፡ በወሒዱ ዲን ኻን
https://t.me/Nejashipp

August 11, 2026 3.9K 13