@Missionaries_of_Christ · 13.4K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Missionaries_of_ChristIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 1, 2020per Telegram
We have been tracking it since July 21, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
2 advertisers placed 21 creatives in this channel · est. CPM $3–10.
የኢትዮጵያን ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን በእርግጥ ኢየሱስ ከማሪያም ሥጋን የነሳ፥ የተካፈለ መሆኑን ማመኗ፤ ከዚህ በተቃራኒ ኢየሱስ ሥጋ ከማሪያም አልነሳም ማለት በአንደኛው ክፍለዘመን ሐዋርያት ራሳቸው ያወገዙት የኖስቲክ ኑፋቄ መሆኑን ማረጋገጧ እጅግ በጣም ደስታ ሰቶኛል። እውነታውና የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ይህ ስለሆነ። እግዚአብሔር ይመስግን! ስለዚህ የኢትዮጵያ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን ሆነች ሌሎች የጴንጤቆስጤ ክርስቲያን አብያተክርስቲያናት እምነተቸውን ለሕዝባቸው በሶ…
[media, no text]
አረ አለምደውም መንፍስህን🥺.... ዮሐንስ 14❤️🩹 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵-¹⁶ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤ ¹⁷ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ። መልካም ምሽት🤗 @Missionaries_of_Christ @Missionaries_of_Christ
ክርስቶስ በምን ዓይነት ሕማም አዳነን? በነገረ ድነት (Soteriology) ትምህርት ውስጥ የክርስቶስ ሕማም "የምትክነት ሕማም" ይባላል። እኛ ልንቀበለው የሚገባንን ቅጣት እርሱ በቦታችን ሆኖ ተቀበለው። ይህንን ታላቅ ሕማም መጽሐፍ ቅዱስ በሦስት መዓዘን ያሳየናል፦ 1. መለኮታዊ ፍርድንና ቁጣን የመሸከም ሕማም (The Wrath of God) የኃጢአት ደሞዝ ሞትና የእግዚአብሔር የጽድቅ ፍርድ ነው። ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሳለ፣ እኛ ልንሸከመው የማይቻለንን... …
ቀደምት የቤትክርስትያን አባቶች ምን አሉ? ስለ ድነትና ስለ ጸጋ በጥቂቱ ፦ 🏛️✨ የማዳን ሥራ ሙሉ በሙሉ የእግዚአብሔር ጸጋ ስጦታ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ሳይሆን፣ በጥንቷ ቤተክርስቲያን የነበሩ ታላላቅ አባቶችም በሰፊው መስክረዋል። በጥቂቱ እነዚህን እንመልከት ፦ 1. ቅዱስ አውግስጢኖስ (St. Augustine — 354–430 ዓ.ም) ስለ እግዚአብሔር ነጻ ጸጋ (Grace) በጥልቀት በመጻፉ "የጸጋ መምህር" ይባላል። እርሱ እንዲህ ብሏል፦ "እግዚአብሔር እኛን …