#ድንግል_አምላኳን_ወለደችው!
ድንግል አምላኳን ወለደችው፤አምላክ ፍፁም ሰው ሆነ።ሰውነትን ገንዘቡ አደረገ። ከዚህ የተነሳ በማመን የሚገኘውን የእግዚአብሔር ልጅነት አገኘን።በአብ ፊት እንደ ባሪያ ሳይሆን እንደ ልጅ የመቅረብን ድፍረት አገኘን።ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለባለልደቱ ይሁን።
“ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።”ዮሐንስ 1፥14
✍️kirubel
🎄መልካም በዓል ይሁንላችሁ!🎄
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
❇️Join and Share❇️



