MGW: post #868 — TG.ME

Forwarded fromMGMGW Freshman 🎓
☕️ኑ...ለFreshman Second Semester Final Exam በቀላሉ እናዘጋጃችሁ።

➡️ Freshman ተማሪዎች ከጭንቀት የተላቀቁበት MGW በዚህ ሴሚስተርም በአስገራሚ ዝግጅት ተማሪዎቹን ቆንጆ አድርጎ እያዘጋጀ ይገኛል 😊

ለምን ብቻችሁን ትደክሙ ?....እኛ ብዙነገሮችን አቅልለን የምትፈልጉትን Department መግቢያ ቁልፍ እንሰጣችኋለን 💯

📌እንዴት እንመዝገብ ?

✅ መጀመሪያ ከስር በምናስቀምጥላችሁ Link Play store ላይ ሄዳችሁ አዲስ ከሆናችሁ Download ታደርጋላችሁ ፤ First semester አብራችሁን ከነበራችሁ ደግሞ Update ታደርጋላችሁ ።

✅ ካወረዳችሁ በኋላ Freshman Second Semester የሚለውን መርጣችሁ ትመዘገባላችሁ ።

➡️ለቲቶሪያል ክፍያ እንዴት ነው ?

👉 ተማሪዎች ወደ ቲቶሪያሉ ሲቀላቀሉ አንድ ጊዜ 320 ብር ይከፍላሉ ፤ ድጋሚ ክፍያ የለም , የመጀመሪያውን ሴሜስተር እንዳደረግንው ሁለተኛውንም ሴሜስተር እስከ ሴሜስተሩ መጨረሻ አብረን ነን 🙏

➡️ለመሆኑ ትምህርቱ ለማን ነው  የሚያገለግለው ?

📝 ትምህርቱ የሚሰጠው Freshman Second Semester ለሚማር ማንኛውም ተማሪ ማለትም

1⃣ Pre Engineering
2⃣ Pre Health
3⃣ Other Natural Science
4⃣ Social Science

➡️ትምህርቱ በምን መልኩ ይሰጣል ?

በተለመደው የማስተማሪያ መንገዶቻችን ማለትም :-

✅ Interactive Video classes
✅ Pdf Files
✅ Text (both Amharic and English
✅ Exam Practices
✅ የልምድ ልውውጥ ....

⚫️Department የመረጣችሁትን አዲሱን Environment በሚገባ እንድትቀበሉት እንዲሁም ላልመረጣችሁ ደግሞ ሌላ ወሳኝ ምዕራፍ የሆነውን Freshman Second Semester ትምህርት, MGW በተሻለ ጥራት እና ትጋት እናስተምራችኋለን።

🟥MGW Second Semester Freshman መማሪያ APPን ከ Playstore  አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️
🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app

💻ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ
📞0930513350
📞0906014772

💬APP Support : @MGW_Support

Join us
🌐@MGW_Freshman🔂
❤1
May 12, 2026 267