MGW Vacation and Summer Tutorial Class For all 2nd year health… — MGW — TG.ME

🔥 MGW Vacation and Summer Tutorial Class For all 2nd year health students:

አሁን ላይ Freshman second Semester ጨርሳችሁ ጤና የመረጣችሁ ተማሪዎች አብረን ተጨማሪ 1 አመት እንቆያለን ።

📌የጤና ተማሪዎች የሚማሯቸው ኮርሶች Informally, Normal and Abnormal ተብለው ይከፈላሉ ።

🚩 Normal የምንላቸው ጤነኛውን የሰው Structure or function or ደግሞ Molecular organization የምትማሩባቸው ናቸዉ ።

እነሱም
➡️Anatomy (Gross, Histo , Embryo )
➡️Physiology
➡️Biochemistry ናቸዉ ።

🟰 Abnormal የምንላቸው የሰውን Abnormalities በተለያዬ Dimensions የሚያጠኑትን ነው ።

እነሱም 
➖Pathology
➖Microbiology
➖Parasitology
➖Pharmacology  ናቸው

🔕 Normal ያልናቸውን በደንብ ካላወቃችሁ Abnormal  ያልናቸውን አታውቁም።

💻በተለይ Introduction to med  በቅርቡ የምትጀምሩ በጣም መጠንቀቅ አለባችሁ ፤ ከወዲሁ ብዙ ነገር ጨርሳችሁ ራሳችሁን ብቁ ማድረግ አለባችሁ።

📊 ስትጀምሩ ከተዘናጋችሁ Frustration ስለሚገጥማችሁ በጣም ትጎዳላችሁ  ከወዲሁ ብዙ ነገር ጨርሱ ፤ አንብቡ  ፣ ጥያቄ ስሩ🙏

❇️ አስቡት አንዱ ሞጁል ብቻ 33 Credit hour ነው  ያለው ፤ ውጤት ዝቅ ካለ 7 ዓመቱንም አይነሳም 

⚪️ እንዳትቸገሩ ፣ እንዳትዘናጉ እንዲሁም ቀድማችሁ እንድትማሩ Medical Gateway ያዘጋጀው የጤና ተማሪዎች Tutorial ወሳኝ እንደሆነ ምንም ጥያቄ የለውም 🥰

📍 እስከ ነሀሴ -10,Anatomy , Embryology & Physiology  ገፋ አድርገን (የሚያልቅልንም ከሆነ ጨርሰን) , Gross Anatomy , Embryo እና Physiology ድብልቅ አድርገን Final Exam ይኖራችኋል ።

✍️የእኛን ፈተና ብትወድቁ ( ከ 100 % ከ 60በታች ብታመጡ ) ማስጠንቀቂያ ይሆናችኋል ፤ ዩኒቨርሲቲያችሁ የሚፈትናችሁን ከ 60 በታች ብታመጡ ግን No Excuse  አንድ አመት ትደግማላችሁ 💯

➡️ ቀድማችሁን ራሳችሁን የምታዩበት እንዲሁም የምትማሩበት ቦታ ሲገኝ ፈጥናችሁ ተጠቀሙ ፤ እኛም እስከመጨረሻው አብረናችሁ ነን።

ሰኔ -20 ጀምረን እንቀበላችኋለን🥰

Join us
🌐@MGW_Freshman🔂
June 21, 2026 535