MGW: post #891 — TG.ME

#ተጀመረ 🔥 MGW Vacation and Summer Tutorial Class For all 2nd year health students: እንሆ ጊዜው ደረሰና ለእናንተም አገልግሎታችንን ጀመርን ፤ አሁን ላይ Freshman second Semester ጨርሳችሁ ጤና የመረጣችሁ ተማሪዎች አብረን ተጨማሪ 1 አመት የሚያቆዬን እጅግ ወሳኝ Tutorial and Mentorship ተጀምሮላችኋል። ➡️ በሁለተኛ ዓመት የጤና ተማሪዎች Tutorial and Mentorship Program ምንም…

June 27, 2026 444 5