የሰው ፍቅር በሁኔታዎች በነገሮች የተገደበ እና የሚመሰረት ነው።ኢየሱስ ክርስቶስ ግን የሰውን ልጅ ሲያፈቅር… — ኩራዝ — TG.ME

የሰው ፍቅር በሁኔታዎች በነገሮች የተገደበ እና የሚመሰረት ነው።ኢየሱስ ክርስቶስ ግን የሰውን ልጅ ሲያፈቅር እንደምንገለው እንደምንሰድበው እንደምንወጋው እንደምንገርፈው እንደምንክደው እያወቀ ነው።ሰው ይበልጥ በተዋወቀ ቁጥር ፍቅሩ ይቀንሳል እውነተኛ ማንነቱ እየተገለጥ ይሄዳልና።እሱ ግን ቀድሞኑ ያውቀናል አውቆንም ግን ይወደናል ልባችንን ሃሳባችንን ተንኮላችንን ሴራችንን ብቻ እያንዳንዷን ነገራችንን ያውቃል።ግን ይወደናል እንዲህ ያለው ፍቅር እንደሱ ቸርነት ሆኖ እንጂ ለኛስ ባልተገባን ነበር።

እውነተኛ ፍቅር እርሱ ነው
❤5🔥1👏1
September 7, 2026 215 2